የከተማችንን መዋቅራዊ ፕላን የጠበቀ ለነዋሪችን ምቹ

ቀልጣፋ እና የዘመነ አገልግሎት በመስጠት የነዋሪችንን እርካታ እናረጋግጣለን !!

ስለ እኛ

ራዕይ / Vision

በ2025 ዓ.ም በከተማችን የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ፣ የመሰረተ ልማት ቅንጅት እና የውጭ ማስታወቅያ ስራዎችን ጥራት እና ደህንነት በማስጠበቅ እና የሚገነቡ ግንባታዎች የከተማዎን መዋቅራዊ ፕላን የጠበቁ በማድረግ ከተማችንን ለነዋሪዋ ምቹ እና በግንባታው ዘርፍ በአፍሪካካሉት ምርጥ 10 ከተሞችአንዶ ሆና ማየት።

ተልዕኮ / Mission

የህብረተሰቡን እና የባለ ድርሻ አካላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የመሰረተ ልማት ቅንጅትና የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር እንዲሁም የውጭ ማስታወቅያ አገልግሎት በመስጠት የሚከናወኑ ግንባታዎች ፕላንን የተከተሉ እና የተቀናጅ እንዲሁም ስረአቱን የተከተሉ በማድረግአዲስ አበባ ከተማን ዘመናዊ እናተወዳዳሪ ማድረግ።

የተቋም እሴቶች /Organizational values/

  • ግልፀኝነት
  • ተጠያቂነት
  • የላቀ አገልግሎት መስጠት
  • ለስራና ለለውጥ መነሳሳት
  • ሙያዊ ክብር እና ስነ ምግባር
  • ቅንነት
  • በቡድን የመስራትባህል፤ዋና ዋናዎቹ ናቸው

Services

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ግንባታ ፈቃድ

ማንኛውም የግንባታ ፈቃድ ለማግኘት የሚፈልግ ሰው ቅፅ- 001 ማመልከቻ በወረዳ አስተዳደሩ ለሚመለከተ ፅ/ቤት በድህረ ገፅ ወይም በአካል ቀርቦ የአገልግሎት ጥያቄ ማቅረብ አለበት።

እድሳት ፈቃድ

ማንኛውንም የግንባታ እድሳት ለማግኘት የሚፈልግ ሰው ፈቃድ ለማግኘት በወረዳው አስተዳደር ለተሰየመው አካል የግንባታ ዕድሳት ማመልከቻ ቅፅ 005 በመሙላት ጥያቄ ማቅረብ አለበት።

የማፍረሻ ፈቃድ

ማንኛውንም ግንባታ ለማፍረስ የሚፈልግ ሰው ፈቃድ ለማግኘት በወረዳ አስተዳደር ለተሰየመው አካል የግንባታ ማፍረሻ መጠየቅያ ቅፅ 006 በመሙላት ጥያቄ ማቅረብ አለበት።

የምሽት ግንባታ

ማንኛውም ከምሽቱ 1 ሰዐትእስከ ንጋቱ 12 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ግንባታ ለማካሄድ የሚፈልግ ሰው የምሽት ግንባታ መጠየቅያ ቅፅ 029 በመሙላት ማመልከት ይኖርበታል

ጊዜያዊ ተጓዳኝ ግንባታ ፈቃድ

ማንኛውም ጊዜዊ ግንባታ ለማካሄድ ሰው ግንባታውን ለማከናወን የጊዜዊ ግንባታ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል።ለጊዜዊ ግንባታ ጥያቄ ለማቅረብ ቅፅ 002 መሙላት ይኖርበታል።

መጠየቅያ ፎርም ቅፅ

የመጠየቅያ ፎርም አገልግሎት ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጭኑ

  • Click
  • የህብረተሰቡን እና የባለ ድርሻ አካላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የመሰረተ ልማት ቅንጅትና የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር እንዲሁም የውጭ ማስታወቅያ አገልግሎት በመስጠት የሚከናወኑ ግንባታዎች ፕላንን የተከተሉ እና የተቀናጅ እንዲሁም ስረአቱን የተከተሉ በማድረግአዲስ አበባ ከተማን ዘመናዊ እናተወዳዳሪ ማድረግ።

    Portfolio

    ኩነቶች

    • All
    • Visit
    • Event
    • Support

    Visit 1

    Event 1

    Support 1

    Visit 2

    Event 2

    Support 2

    Visit 3

    Event 3

    Support 3

    ስኬታማ ተግባራት

    የተገልጋይ እርካታ

    የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች

    የበጎ ፈቃድ ተግባራት

    ጠንካራ ሰራተኛ

    የህብረተሰቡን እና የባለ ድርሻ አካላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የመሰረተ ልማት ቅንጅትና የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር እንዲሁም የውጭ ማስታወቅያ አገልግሎት በመስጠት የሚከናወኑ ግንባታዎች ፕላንን የተከተሉ እና የተቀናጅ እንዲሁም ስረአቱን የተከተሉ በማድረግአዲስ አበባ ከተማን ዘመናዊ እናተወዳዳሪ ማድረግ።

    በከተማችን በመካሔድ ያለው ግንባታ ሥረዓት ባለው እና ደረጃውን በጠበቀ መንገድ እንዲመራ በማድረግ የሕዝብን ጤንነትና ደህንነት እናረጋግጣለን!!!

    Team

    our Team

    ፍፁም ዘመድኩን

    በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ-04 የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ፅ/ቤት ሀላፊ

    አሸናፊ ማሬ

    የቡድን ስራዎች አስተባባሪ

    ተስፋ ተካ

    ፍቃድ ባለሙያ

    ዳዊት ኮሬ

    ፍቃድ ባለሙያ

    ኤርሚያስ አብርሃም

    ክትትል ባለሙያ

    ቅድስት ኃይልዬ

    ክትትል ባለሙያ

    ዘምዘም አለማየሁ

    ማስታወቂያ ፍቃድ ባለሙያ

    ስንታየሁ ማርቆስ

    ክትትል ባለሙያ

    እዬብ ዘውዴ

    ፍቃድ ባለሙያ

    Contact

    Contact Us

    Loading
    Your message has been sent. Thank you!